ሰዎች ከ ሰው ቶሎ አልግባባም ምንም አይነት ጓደኛ የለኝም tg እንኳን ገብቼ ራሴን ነው ማወራው ምን ላርግ
Mar 08, 2023እኔም ራሴን ብቻ ነው ማወራው አንዳንዴም ራሴን እጀነጅነዋለሁ 😂😂😂😂😂
Mar 09, 2023ሰዎች ከ ሰው ቶሎ አልግባባም ምንም አይነት ጓደኛ የለኝም tg እንኳን ገብቼ ራሴን ነው ማወራው ምን ላርግ
Mar 08, 2023እኔም ራሴን ብቻ ነው ማወራው አንዳንዴም ራሴን እጀነጅነዋለሁ 😂😂😂😂😂
Mar 09, 2023most importantly ሰው እንዳትቀርብ ያረገህን ምክንያት ማወቅና መፍትሔ ማበጀት ያስፈልጋል። ያው ልክ ህመሙ ላልታወቀ ሰው መዳኒት እንደማይታዘዘው ያንተንም ፍርሀት ሆነ ስጋት ወይም አመለካከት እስካልቀረፈ ከባድ ይሆናል ያው አንድ ሰው ብትቀርብም ነገ ልትሸሸው ሊሆን ነው ለዚ ዋናው እሱ ነው ከዛ ቀለል ባሉ ነገሮች መጀመር ትችላለህ ተማሪ ከሆንክ ሌሎች ተማሪዎችን ሰላም ማለት ክበባት መሳተፍና የመሳሰሉት ሰራተኛ ከሆንክ ደግሞ ከባልደረቦችህ ጋር ያለህን ግንኙነት ማጠንከር እንዲሁም በ ሰፈር ውስጥ ሰዎችን መቅረብ ወዘተ
Mar 09, 2023Telegram metekemun akumesh mestawet fit komesh mawrat would be the start💁🏽♂..uk economy-wise
Mar 09, 2023She/he is not trying to build a confidence eko
Mar 09, 2023ከኔጋ መወዳጀት እንችላለን! 🤝
Mar 09, 2023Let's be friends
Mar 09, 2023Talk to me
Mar 09, 2023Me too
Mar 09, 2023Konjo korean's drama tekumugn eski. Yet site or channel lay maggnt endemchlm chmr ngerugn 🙏
Jun 29, 2023@thetocos
Mar 09, 2023Talk to me fr @aleph_gamel
Mar 09, 2023Wend neh weys set nesh
Mar 09, 2023Set kehonech ልበላ🥲
Mar 09, 2023