#personal
18 አመት ላልሞላቸዉ ልጆች በትምህርት ቤት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የውጭ ሀገር ጉብኝት ሲመጣላቸዉ ባፋጣኝ ፓስፖርት እንዴት ማውጣት ይቻላል ?????
Mar 08, 20232 engagements
18 አመት ላልሞላቸዉ ልጆች በትምህርት ቤት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የውጭ ሀገር ጉብኝት ሲመጣላቸዉ ባፋጣኝ ፓስፖርት እንዴት ማውጣት ይቻላል ?????
Mar 08, 2023ቀላል ነው አስቸኳይ ብለሽ በ 2 ቀን ማውጣት ትችያለሽ በ 5ሺ ብር
Mar 09, 2023As long as ye birth certificate kalachew and urgenciw demo miyasay wereketum yezo emmigration mehed new .. they will handle u in no time with some extra payment
Mar 09, 2023