ሰላም እንዴት ናችሁ AAE ምን መሰላችሁ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እና ብዙ ከምነግራችሁ በላይ ፈጣሪ ምለምነውን ይሰጠኛል እና ለዚህም ቅድስት ድንግል ማርያም እና ልጇን እየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ ቢሆንም ግን እኔ ሲያመኝ ወይም ሌላም ነገር ቢሆን ሚያድነኝ አይመስለኝም በቃ ሁሌም ሕክምና ብቻ ሚያድን ነው ሚመስለኝ እና ይሄ ሁሉ ተአምር እያየሁ እየተጠራጠርኩ ነው እና እባካችሁ እርዱኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏
Mar 08, 2023Probably tsebel or guzo mokreshal/mokrehal malet new now why dont you try to give God time to show you what is happening i mean take a lone time and pray and read the bible just know him better to communicate with him then u will find whats really wrong
Mar 09, 2023