#other guys ይህን ታውቃላችሁ አክሱም ሀውልትን የሰሩት አሁን በአክሱም የሚኖሩ ሰዎች አባቶች ሳይሆኑ በጦርነት ምክንያት አብዛኞቹ ተገለው የተቀሩት ወደ ሌላ ሀገር የሄዱ "አክሱማውያን" የሚባሉ ህዝቦች ናቸው። ታዲያ እነዚህ ህዝቦች የአክሱም ሀውልትን ሰርተው ታሙዝ አሉት። ታሙዝ ማለት የወንድ የፆታ አካል ማለት ነው። ያመልኩትም ነበር። እና የ አክሱም ሀውልት የወንድ የፆታ አካል ቅርስ እንዳለው obvious ነው። ለአምልኮ ማለትም ለሌላ purpose የተሰራን አንድ ሀውልት ብሎም ሌላ ሰው የሰራውን ነገር እራስ እንደሰራ አርጎ መናገሩ ለኛ ለኢትዮጵያውያን አሳፋሪ ነው። በዛ ላይ ጣዖት😏😏 ሀሳብ ስጡበት እስቲ ታሪክ የምታውቁ ካላችሁ?????
Mar 08, 2023be egna mdr beza be chelema zemen sltane neber blen enji eko yemnkorabet yewed lij blt newu blen ayidelem , mnm neger symbolize biyareg beza balseletene zemen endezi neger meseratu liyakora yigebal
Mar 08, 2023