ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ የኔ ችግር ምን መሰላቹ አሁን ዩኒቨርስቲ ነኝ እና በፊት 10 ክፍል እያለሁ የምግባባው ልጅ ነበር በ ጓደኝነት ብቻ ግን በጣም እንግባባ ነበር እና 12 እያለን ከ ድሮ ጓደኛዬ ጋር የ ፍቅር ጓደኝነት ጀመሩና ከ 2ወር በኃላ ተለያዩ ግን በፊት ጓደኛሞች እንደ ነበርን የምር አያቅም ነበር... ከዛ እኔ እና ልጅቷ እነሱ ከተጣሉ ከ አንድ አመት በኃላ እንደ አዲስ ጓደኛሞች ሆንን እና ስለሱ ነገረችኝ ምናምን ላስታርቃቸውም ሞክሬ ነበር እሱ ግን በፍፁም እምቢ አለ እሷም ወጣላት ከዛ ይህ ነገር ከተፈጠረ ከ አንድ አመት በኃላ ከሷ ጋር ተጣላንና ተለያየን በተለያየን በ 2 ወሩ ከ ልጁ ጋር በአጋጣሚ ተገናኘንና በጣም አወራን ልክ እንደ በፊታችን ተግባባን ግን በ አሁኑ ልጁ ከ ጓደኝነትም በላይ የሆነ ነገር ይፈልጋል እኔም ልጁ ደስ ይለኛል የምፈልገው አይነት ሰው ነው ግን የ በፊት ጓደኛዬ መሆኑን አሎደድኩትም ብንጣላም እሷን ቅር ማሰኘት አልፈለኩም እና እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ ልጅቷን አልጎዳትም ? ወይስ ዝም ብዬ ልግባበት ?
Mar 08, 2023ታሪኩን ለመረዳት ስሯሯጥ እኔ ራሱ ከራሴ ጋር ተጣላሁ😂😂
Mar 08, 2023