እባካቹ እንዳትቀልዱብኝ አብሶ ሳይኮሎጂ ምናምን የምታቁ ሰወች እርዳታቹን ፈልጋለሁ የውሸት መሳቅ ማስመሰልና በዙሪያዬ ያሉትን ሰወች ምቾት ላለመንሳት ስል ማስመሰል ደክሞኛል በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ተቀይራብኛለች የማላቃት ሰው ነው የሆነችብኝ ከፈለጋቹ አትመኑ ግን ሌላ ጓደኛም የለኝም almost 6 አመት እሷ ብቻ ነበረችኝ አሁን አሁን ግን በቃ ሌላ በመሀላችን ሰው ገባ እሷም በቃ ጓደኛዬ ብቶንም አሁንም ግን ከላይ ከላይ ነው ድሮ የማይባትን ፍቅርና የኔነት ስሜት አላይባትም ይሄም ይመስለኛል ድብርት ውስጥ የከተተኝ ምን እንደማደርግ አላቅም just advice me ከሷ ጋር ተመልሼ ጓደኛ መሆን አልችልም ብችልም አልፈልግም እምፈልገው እንዴት ራሴን እንደማረጋጋና ከዚ ስሜት እንደምወጣ እንዴት እውነተኛ ደስታዬን እንደምመልሰው ነው
Mar 08, 2023Ene yarekutn lngersh endachi nw yhonkut malt guadegnoche hulum tkyrubgn yarekut erasen busy areku hulunm ergef arege tewekuachew endemayasfelgugn rasen asamnku keza I start working on my self ylewtkut ngr binor ye timrten grade nw gn demo I feel okay andande bchgnetu yastlal gn demo enesu kmigodugn yeshalal so tekeklgnaw sew eskimeta rega beyna anchi lerasesh mitkmshn bcha argi le hulum sew demo bota atsechi ergetegna esktogni ders melsesh endatgoji
Mar 08, 2023