#personal
ሰላም guys ስም ለመቀየር ፈልጌ ነበር እና ምን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ስንት ብር ይፈጃል ምንያህል ጊዜ ይወስድብኛል እንዲሁም የ 8 ,10 እና የ 12 ዶክሜንቶች በምን መልኩ አስቀይራለሁ ከዚ በፊት ያስቀየራቹ ሰዎች መረጃ ብትሰጡኝ (የእኔን ስም ብቻ ነው) ስለ ትብብራቹ አመሰግናለሁ 🙏
Mar 08, 20234 engagements
ሰላም guys ስም ለመቀየር ፈልጌ ነበር እና ምን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ስንት ብር ይፈጃል ምንያህል ጊዜ ይወስድብኛል እንዲሁም የ 8 ,10 እና የ 12 ዶክሜንቶች በምን መልኩ አስቀይራለሁ ከዚ በፊት ያስቀየራቹ ሰዎች መረጃ ብትሰጡኝ (የእኔን ስም ብቻ ነው) ስለ ትብብራቹ አመሰግናለሁ 🙏
Mar 08, 2023Dm me.
Mar 08, 2023ስንተኛ ክፍል ነክ እኔ 10ኛ ክፍል ነበር የቀየርኩት
Mar 08, 202350 ብር ነው የፈጀብኝ በጣም ቀላል ነው።
Mar 08, 2023