Jah_2306.5
#relationships
ጥርጣሬና ቅናት አንዳይነት ነው ወይስ ይለያያል? አስቡበት ከዛ አጠር ያለ ማብራሪያ
Mar 07, 20235 engagements
ጥርጣሬና ቅናት አንዳይነት ነው ወይስ ይለያያል? አስቡበት ከዛ አጠር ያለ ማብራሪያ
Mar 07, 2023አንድ አይደለም ጥርጣሬ ከሃሳብ መለያየት፣ ከባህሪ ፣ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእምነት ማጣት ሲሆን ፤ ቅናት ግን በራስ ወዳድነት የሚፈጠር ከሁሉም በፊት ለራሴ የሚል ስሜት ነው። ስለዚህ አንድ አይደሉም
Mar 08, 2023One can be suspicious with out being jealous but not the other way
Mar 08, 2023get a driving license
Mar 09, 2023