Noob_killer31.5
#relationships
ከ2 ወር በፊት ከሆነች ልጅ ጋር r/ship ጀምረን ነበር ያውም ራሷ ጠይቃኝ እና ግን አሁን ላይ ስናወራ በቃ ስለሷ EX ታወራለች ደጋግማ እኔንም የሌለ ችላ እያለቺኝ ነው ባህሪዋ እየተለወጠብኝም ነው ዝም ማለት ታበዛለች አላውቅም ምን እንደማረግ ጨንቆኛል በጣም የሆነ ነገር በሉኝ please🙏🙏
Mar 07, 20234 engagements
ከ2 ወር በፊት ከሆነች ልጅ ጋር r/ship ጀምረን ነበር ያውም ራሷ ጠይቃኝ እና ግን አሁን ላይ ስናወራ በቃ ስለሷ EX ታወራለች ደጋግማ እኔንም የሌለ ችላ እያለቺኝ ነው ባህሪዋ እየተለወጠብኝም ነው ዝም ማለት ታበዛለች አላውቅም ምን እንደማረግ ጨንቆኛል በጣም የሆነ ነገር በሉኝ please🙏🙏
Mar 07, 2023ሀቢቢ ገና 2ወራችሁ ነው ወደፊት ብዙ ችግሮች ሊገጥማችሁ ይችላል እንደ እኔ መፍትሄው አንተ ላይ ሳይሆን እሷ ላይ ስለሆነ በግልፅ ችግሩን ተነጋግራችሁ ብትፈቱት ባይ ነኝ 🤷♂
Mar 08, 2023bro makoyah neh
Mar 08, 2023endee gena hulet wer tewawukachihu bahriwa telewawete eko ayasblm
Mar 12, 2023Mefthew mengager bcha nw Ytsemahn ydebrehn yayehachewn lewtoch be gelts negerat keza ke melsua teredalh chgrochun
Mar 08, 2023