ሰላም ቤተሰቦች ምን መሰላቹ አሁን ላይ ዓለማዊ ህይወት በሙሉ አስጠልቶኛል እና እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ገዳም ሄጄ ምንኩስናን መቀበል እና እዛው መቅረት ፈልጋለው።እናም ይህን ነገር እንዴት መሆን እንደሚችል እና የት ገዳም መሄድ እንዳለብኝ የሚያውቅ ሰው ካለ🙏🙏
Mar 07, 2023" ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።" (የዮሐንስ ወንጌል 17:15)
Mar 08, 2023