#health
ፊቴ ላይ ቡጉር ነገር ለ5 አመት ወጦብኝ ነበር። አሁን ግን ፊቴ ላይ ስርጉድ ስርጉድ ያለ ነገር ወጣመብኝ (ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማርያም አይነት) የቡጉሩ ጠባሳ ይመስለኛል ። እና ኢትዮጵያ ውስጥ የማስወገጃ ህክምና አለው። እስከ ስንት ብር እና ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል። ፕላስቲክ ሰርጀሪ ነው ህክምናው ወይስ ሌላ pls ተባበሩኝ የምታውቁ
Mar 07, 20234 engagements