Aman_Y160
#technology
ማስተርካርድ ወይም ፒዮኒዬር ካርድ ለፔይፓል የሚሆን እንዴት ኢትዮጵያ ውስጥ አገኛለሁ ወንድሞቼ? ሁሉካርድ ይባል የነበረ ድርጅት ነበር ለሀገር ውስጥ ይሰጥ ማስተር ካርድ ይሰጥ የነበረ። አሁን እሱ አይሰራም። ግን እሱ ጋር የሚመሳሰል ሌላ ድርጅት ይኖር ይሆን ?
Mar 07, 20230 engagements

Mar 07, 2023