#health
ሰላም እባካችሁ ድረሱልኝ😭 የ 21 አመት ወጣት ነኝ ግን ፀጉሬ ኤፌ እየገባ ነው ማለቴ ጎን ጎኑን ካልገባዉ እያለ ነው🫣 ድግሞምኮ ይነቃቀላል እና ምን ባደርግ ይሻለኛ ።የህክምና መንገድ ወይም ባህላዊም ቢሆን ንገሩኝ 🙏 ለወገን ደራሽ ወግን ነው🫡😁......ሴቶችም ካውቃችሁ ንገሩኝ
Mar 07, 20237 engagements
ሰላም እባካችሁ ድረሱልኝ😭 የ 21 አመት ወጣት ነኝ ግን ፀጉሬ ኤፌ እየገባ ነው ማለቴ ጎን ጎኑን ካልገባዉ እያለ ነው🫣 ድግሞምኮ ይነቃቀላል እና ምን ባደርግ ይሻለኛ ።የህክምና መንገድ ወይም ባህላዊም ቢሆን ንገሩኝ 🙏 ለወገን ደራሽ ወግን ነው🫡😁......ሴቶችም ካውቃችሁ ንገሩኝ
Mar 07, 2023ሚድፊልደርህን ወደፊት ጠጋ አርግና ፎርዋርድህን አብዛቸው ከዛ ንቅንቅ የለም 😂
Mar 07, 2023Continously yemetekem akmuna moralu kaleh Kirkiland Minoxidi 5% tetekem gn stakom yabekelew melso ytefal like bodybuilding nw.
Mar 07, 2023Menem natural remedy yelem wndeme I am being honest the only way you can fix it is through hair transplant esu demo expensive new betenishu 50k, birru kaleh go for it kelelk demo embrace argo mekemet nw 🤷🏾♂
Mar 07, 2023Ret mekebat jemr
Mar 07, 2023Usernamehn askemtlgn
Mar 08, 2023