#technology
ሰላም ስዎች web development ለመማር ፈልጌ ነበር እና ስለ web development የምታውቁትን ብታስረዱኝ እና ተምሬ አሪፍ ስራ አገኝበታለው ወይስ plssssssss yemtawkutn ngerugn
Mar 07, 202315 engagements
ሰላም ስዎች web development ለመማር ፈልጌ ነበር እና ስለ web development የምታውቁትን ብታስረዱኝ እና ተምሬ አሪፍ ስራ አገኝበታለው ወይስ plssssssss yemtawkutn ngerugn
Mar 07, 2023Bro በአሁን ጊዜ በ development ብቻ ከፍተኛ ብር አታገኝም ምክንያቱም ብዙ የ code library አሉ ከእነሱ copy paste ተደርጎ ዋና ዋና ቦታ edit ተደርጎ አሪፍ web page መስራት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም በ CHAT GPT ብዙ code በቀላሉ generate አድርጎ edit በማድረግ ያለ ጊዜ ብክነት code ይጻፋል፡፡ ስለዚህ web dev't ብቻ መማር ብዙም አያበላም software engineering ራሱ መማር ቀስ በቀስ በ AI ምክንያት ከገበያ ያስወጣዋል የሚል ግልጽ የሆነ መላምት አለ፡፡ ANY WAYS ለመማር ከፈለክ ከ HTML ጀምር ከዛ CSS ከዛ JAVASCRIPT ከዛ ወደ backend development መሄድ ነው፡፡ በዚህ ጊዜ በቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚያበላው informatics ነው፡፡ እንደ information science ያሉ፡፡ ምክንያቱም data analyst እና syber security specialist መሆን ትችላለህ ይህ ደግሞ በአሁን ጊዜ ገበያው ላይ በጣም ተፈላጊ ስራዎች ናቸው
Mar 08, 2023