ሰላም እድሜዬን ቀንሼ የልደት ካርድ ማሰራት አስቤ ነበር ለዉጭ ሀገር ፕሮሰስ እና የትምህርት ማስረጃ ብጠየቅ (ministry and matric) እድሜዬን ያሳያል? ትምህርት ሚኒስቴር እነዚህን ፈተናዎች ስፈተን የነበረኝን እድሜ መዝግቦ ያስቀምጣል? አመሰግናለሁ።
Mar 07, 2023አንተ እየዋሸክ እንዴት እኛ ትክክለኛ መረጃ እንድንሰጥክ ትጠብቃለህ ?? ለማንኛውም ከልደት ካርድህ በፊት 8ተኛ ሚኒስሪ ካርድህ ላይ ያለው እድሜህ ከአሜሪካ እንዳያስቀርክ ልፋትህን እንዳያበላሽብክ
Mar 07, 2023