selam sewoch yene browser kelay endemtemeleketut ''Your browser is managed by your organisation'' mn malet nw ?hack mnamn tederege nw ?
Mar 07, 2023አንቲቫይረስ ስለጫንክ ነው ኮምፒዩተርህ ላይ። አንቲቫይረሱ ብሮውሰርህን ሊያጠቁ የሚችሉ ስካም ዌብሳይቶችንና አላስፈላጊ ሊንኮችን ለመከላከል manage ለማድረግ ይሞክራል። በዚ ጊዜ ማይክሮሶፍት ኔትዎርክህን እኔ እየተቆጣጠርኩልህ ነው እያለህ ነው። ምንም ከ Hack ወይም ከሌላ ነገር ሚነካካ ነገር አይደለም ወዳጄ።
Mar 07, 2023