Panez34
#education
በአማርኛ የተሰሩ ጥናታዊ ፅሁፎችን የት የማግኘበት website ወይ የቴሌግራም channel እስኪ ንገሩኝ🙂 ለ sample የሚሆኑ ፅሁፎች ካሏችሁም ጀባ በሉኝ🙃
Mar 06, 20231 engagements
በአማርኛ የተሰሩ ጥናታዊ ፅሁፎችን የት የማግኘበት website ወይ የቴሌግራም channel እስኪ ንገሩኝ🙂 ለ sample የሚሆኑ ፅሁፎች ካሏችሁም ጀባ በሉኝ🙃
Mar 06, 2023በአካል ከመጣህ አ.አ.ዩ ስድስት ኪሎ ኬኔዲ ቤተ-መጸሐፍት ታገኛለህ
Mar 07, 2023