ሰላም እንደምን አመሻቺሁ በአዲስአበባ ዙሪያ ላይ ያሉ የተጎዱ ቤተክርስቲያንን የማህበር ጉዞ መዳረሻ ማድረግ ፈልጌ ግን የማውቀው የለም እና ብትረዱኝ የምታውቁት ካለ
Mar 06, 2023ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ዛሬ አንድ የምናደርገው ትልቅ የነብስ ስራ አለ በቦሌ አራብሳ ልዪ ስሙ ሰፈራ በንብ የሚጠበቀው ጃርሶ ቅ/ሚካኤል እና ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ሲሆን ከተመሰረተች 5 አመት ሆኗታል ሆኖም ግን አሁን ላይ ቤተክርስቲያናችን ያለችበት ሁኔታ ከባድ ነው ቤተክርስቲያኒቷ ያለችበት መሬት የገበሬዎች ነው እናም እስከ የካቲት 30 ድረስ 1 ሚሊዮን 6 መቶ 80 ሺህ ብር ካልተከፈላቸው ትፈርስብናለች በካሬ 10,000 ብር ነው አጠገቧም የመናፍቃን ቤተ እምነት ተሰርቷል የኛ ደሞ ሊፈርስብን ነው ወንድም እህቶቼ ያለችን ጊዜ እጅግ በጣም ትንሽ ነች እባካችሁ እንፍጠን ቤተክርስቲያኗን ሲያገለግሉ የነበሩት ካህናት እና ዲያቆናት ክፍያ ስለሌላቸው አሁን ማንም የለም አገልግሎትም የለም አሁን ላይ ብቻቸውን የሚታገሉ አባት ብቻ ነው ያሉት ጨንቋቸዋል ግራ ገብቷቸዋል ቀን ከሌሊት ሳይደክሙ ሳይሰለቹ ወደ እግዚአብሔር እያለቀሱ እየተማፀኑ ነው ልብ ይሰብራል ከጎናቸው ሆነን አይዞት እንበላቸው ለቤተክርስቲያናችንም እንድረስላት እሁድ ጠዋት ማለትም በ26/06/2015 በቤተክርስቲያኗ የማር ፀበል ይሰጣል ቡራኬም አለ በእምነቱ እና በማር ፀበሉ አይነ ስውራን አይናቸው በርቷል የልብና የካንሰር በሽታ የነበረባቸው እንዲሁ ድነዋል ሌላም እጅግ ብዙ ተዓምር ያለባት በንብ የምትጠበቅ ቤተክርስቲያን ናት ስለዚህ ሁላችንም ባለን አቅም ይህቺን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እናድናት ስል በሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል እና በቤዛዊት አለም ቅድስት ኪዳነ ምህረት ስም እለምናችኃለው 🙏🙏🙏 ✝✝✝ አድራሻ:-ቦሌ አራብሳ ሰፈራ አደባባይ በስቀኝ ታጥፈው ከሰፈራ ማርያም ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ጃርሶ ቅ/ሚካኤል እና ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን በጉዞ መሄድ የምትፈልጉ ዋጋው 200 ብር ነው 100 ብር ለቤተክርስቲያኒቷ 100 ብር ለትራንስፓርት ነው ትኬቱን በየካ ደብረሳህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መግቢያ ገነት መዝሙር ቤት ታገኛላቹ ወይም በዚህ 0932176838 ስልክ ቁጥር ደውላችሁ ትኬቱን መቁረጥ ትችላላችሁ የቅዱስ ሚካኤል እና የቅድስት ኪዳነ ምህረት ልጆች እና ወዳጆች የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ 🙏🙏🙏maybe this will help🤔
Mar 07, 2023