#health
ሰላም እንዴት ናችሁ። አንድ ጥያቄ ነበረኝ። ረጅም ሰአት PC ላይ አፈጣለሁ ግድ ለሆነብኝ ነው። በዚህም ምክንያት አይኔን ሳልጎዳው አልቀርም መነፅር እጠቀምም ነበር ግን አርፍጄ ስለነበር ጉዳቱን የቀነሰልኝ አይመስለኝም ... አሁን አንድ የሜዲካል ምርመራ ማለፍ የሚጠይቅ ስራ አጋጥሞኛል የግድ ማግኘት አለብኝ ሆኖም የአይኔ ጉዳይ አሳስቦኛና እባካችሁ ምክራችሁን ለመስማት ጆሮ ብቻ ነኝ። በአጭር ጊዜ የአይኔን አቅም እንዴት መጨመር እችላለሁ?
Mar 06, 20231 engagements