ህይወት ምርር ነው ያለኝ። ቤተሰባችን ውስጥ ደስታ የሚባለው ነገር ከጠፉ 12 አመት ሆነው ሲጀመር አባታችን ለ7 አመት ታሞ እኛም እሱን ለማስታመም ተሰቃይተን አረፈ ወዲያው ደግሞ በአመቱ እናታችን በተመሳሳይ ህመም ታመመች still now አልጋ ላይ ናት የሚገርመው የሁለቱም በሽታ ቀን በቀን እየባሰ የሚሄድ ነው እና በቃ እኛ ቤት ሁሌ ጭንቀት ነው ምንም ሰላም የሚባል ነገር የለም እኔም ሆንኩ እህቶቼ ለነጋችን ማሰብ ካቆምን it hv been long years like እሷን ለማስታመም ሲሉ የራሳቸውን ህየወት ትተው ነው አየኖሩ ያሉት i am also a uni student ግን በቃ ውጤቴ ወርዶ ወርዶ ታች ደረሷል እና የጓደኞቼን የቤተሰብ ህይወት ስመለከት አለቅሳለሁ ለምን ፈጣሪ ሀብት እንኳን ቢቀር ጤና ሰቶን ለምን ከሰው እኩል አላደረገንም እላለሁ ብቻ በአጠቃላይ እየኖርን ያለነው ውጤት ከማቾች በላይ ከቋሚዎች በታች የሆነ የተረገመ ህይወት ነው and i am losing the value of life ..ምን ላድርግ እስኪ???
Mar 06, 2023አንተን ለመምከር እንኳ ማናችንም ብቁ አይደለንም።ብቻ ፈጣሪ እንዲረዳህ እመኝልሀለው!😊
Mar 07, 2023