Hi. እስቲ እንዲህም አይነት መልካም ሰው አለ እንዴ ያስባላችሁን አጋጣሚ ንገሩኝ። ከሰው የሰማችሁትም ቢሆን።
Mar 06, 2023Prophet mohammed peace & pleasing up on him😍😍 በጣም የሚገርመኝ አጋጣሚው ደሞ ሀገራቸው መካ የምትልባል ከተማ ናት እና ስለ እስልምና sleastemare እና እስልምና yasfafalu በሚል ምክንያት ብዙ aseqoyachew የ ዛው የ መካ ሰዎች😭 እየሰገዱ እያለ እላያቸው ላይ ቆሻሻ እስከመጣል ወደ እስልምና እንገባለን ያሉትን ወይም የገቡትን ሰዎች በማሰቃየት ብቻ ብዙ ከዛም ግን መካን የተወለዱባትን የሚወዷትን ከተማ ትተው መዲና ወደምትባል ከተማ ስደት ወጡ የ መዲና ሰዎችም በ ፍቅር ተቀበሉዋቸው ዋናው ሃሳብ ከሆነ አመታት ቡሃላ በ አላህ እርዳታ ወደ መካ ከተማ መመለስ ቻሉ በዛን ጊዜ የ መካ ሰዎች ፈርተው ነበረ እና ግን (ሙሉ ታሪኩን ባላስታውሰውም ) ሰወቹን ሰበሰቡዋቸው እና ዛሬ ምን እንደማደርጋችሁ ታስባላችሁ አልቹዋል እነሱም ምን አሉ.... ቸሩ ወዳጃች የ ቸሩ ወዳጃችንም ልጅ አሉ (ያን ሁሉ ስቃይ እና በደል አድርሰውባቸው ) ከዛም ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም 😍😍😍 ሂዱ እናንተ ነፃ ናቹ አሉዋቸው 🥹😔 ለኔ እንደ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መልካም ሰው የለም 😍
Mar 07, 2023