ሰላም ሰዎች! ድሀ ወላጆቼ ያለ ፍቃዴ ወልደውኝ ሳይጠይቁኝ ሀይማኖት መረጡልኝ እና አሁን ጊዜው ሳይታወቀኝ 22ኛ አመቴን ይዣለው.... ሳስበው ለምን አልከሳቸውም ብዬ አሰብኩ እና ጠበቃ ወይ የህግ ሰዎች ካላቹ ወላጆቼ ላይ ክስ ማቅረብ እችላለው?
Mar 06, 2023አንተን አስፈቅደው ሊወልዱህ ቢያስቡስ የት አባህ አጊኝተው ያስፈቅዱህ ነበር? አረጋግጬ የምነግርህ.. ወላጆችህም እንዳንተ አይነቱን እንደሚወልዱ ቢያውቁ ኖሮ በዘመናቸው የ 1 ብር ኮንዶም ይገላገሉህ ነበር። አንተን የወለደ ከሰረ!
Mar 06, 2023