ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም ግራ የተጋባሁበት ነገር አለኝ ፡ አሁን pre engineering ተማሪ ነኝ ያለሁት ደግሞ ከቤተሰቤ ወደ 900km የሚርቅ አከባቢ ነው እና የምማረው ትምህርት ላይ ምንም አይነት ፍላጎትም ፍቅርም የለኝም ቤተሰብ አትምጪ ስላሉኝ እና የእነሱንም የገንዘብ ሁኔታ አይቼ ነው እንጂ የቀራሁት እዚ የመሆን ፍላጎት ከእነ የለኝም ከምንም በላይ የሚያናድደኝ ብዙ የምችለው ተስእጦ አለኝ ስእል መሳል, መዘመር, ድርሰት እችላለሁ ግን አሁን እዚህ ያለ ፍላጎቴ ተስፋ እየቆረጥኩኝ ነው ፡፡ እስቲ በእኔ ቦታ ሆናችሁ እናንተ ምን ታረጋላችሁ?
Mar 06, 2023ያንቺን ቤተሰቦች ባደለኝ! አድጌም እንደ ህጻን እየታየሁልሽ ነው። 900km... ርቀሽ?? እኔ 2 km ከእናቴ ከራቅኩ ስልኬ እረፍት የለው። 😒 ከርዕስ የወጣሁት ትንሽ ገርሞ ገርሞኝ ነው። ለማንኛውም ባንቺ ቦታ ብሆን በዚህ ርቀት ውስጥ በመሆኔ የሚያውቀኝ ሰው ባለመኖሩ (ትንሽ በመሆኑ) ከሊስትሮ ጀምሬ ያገኘሁትን ሐላል ስራ እሰራ ነበር።
Mar 06, 2023