#other
Hey Family የGrade 8 ዕድሜዬ from all documents የተለዬ ነው በስህተት😞 እና How can I change it?? ት/ት ጽ/ቤት ሂጄ ስጠይቃቸው አይቻልም ...አልያ ብር ክፈለን አሉኝ🤨 ... አሁን ሰዎች ደግሞ ዕድሜህ ብቻ ከሆነ አስፍቀው ብዙ ብር አይጨርስም ምናምን አሉኝ? እና የምታውቁ ካላችሁ pls help የት ማሰራት እንደምችል(የምትሰሩም ካላችሁ)???
Mar 06, 20232 engagements