ሰላም ሰዎች የምማረው ASTU ነው እና የምፈልገው ዲፓርትመንት አልደረሰኝም እና Unity ወይም ሌላ የግል ዩኒቨርሲቲ Architecture የሚሰጥ ASTU ፍሬሽማን የተማርኩበትን ትራንስክሪብት ተቀብሎ ከ ዲፓርትመንት ያስጀምሩኛል ማለቴ 2ተኛ አመት ሆኜ እንደዛ ያደረገ ወይም የሚያውቅ እባካችሁ ሀሳቦች ስጡኝ አስቸኮይ ነው አመሰግናለሁ !
Mar 05, 2023Gerji campus ale arc....so cost sharing kefelk transfer maderg tchelalk...mjmeria gn hedek anagerachew ....enen tkblewgnal
Mar 06, 2023