Can u share me Orthodox ☦️ Bible verse that u lived with, ur major rule or u love it cuz it have a deep meaning
Mar 05, 2023ዩሀንስ ወንጌል ሙሉ የምወደው ነው ግን ሁሌ ሳነበው ልቤን ሚነካ እና ልዩ ነገር ያለው ጥቅስ ዩሀንስ ወንጌል ም3 ፡ ቁ16 "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለአለም ህይወት እንዲያገኝ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲህ ወዶታልና።" በዚው suggest ማደርግሽ ነገር የዩሀንስ ወንጌል ሙሉውን አንብቢው።
Mar 05, 2023