What are the things i should experience or do before finishing highschool life? Tell me everything even if it is was stupid. But don't tell me to have a good grade, i already have that.
Mar 05, 2023አእምሮህ የሚነግርህን አድርግ ሐቢቢ ሀይስኩሉ የሚናፍቅህ ስትወጣ ነው። ሳይረፍድ ይህን መጠየቅህም ደግ ነው። የማትረሳውን ተማሪውም የማይረሳልህን ነገር ሰርተህ እለፍ።🤦🏽♂ ሁሌም ጥሩ ነገር አድርግ... ይህ ጥሩ ነገርህ እንዲታወቅ አንዳንዴ ቅመም ጨምርባቸው። የምነግርህ ገብቶሃል።😏👍
Mar 05, 2023