ሰላም እንዴት ናችሁ እባካችሁ ሀሳባችሁን ስጡኝ እንዳታልፉት የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና መካከለኛ የምባል ተማሪ ነኝ ግን ያ ከየት እንደመጣ አላቅም በቃ በተፈጥሮ የተሰጠኝ መሰለኝ ለፈተና ማጥናት የሚባል አላውቅም ማለት ለምሳሌ ሰኞ final ቢኖር ያው ቅዳሜ እና እሁድ ቤት ስለምሆን ቤተሰብ ምን ይለኛል በሚል ደብተር እይዛለው ግን አላጠናም ሲጀመር እንዴት እንደሚጠናም አላቅም ግን ክላስ ስንማር በደንብ እከታተላለሁ ያው በሱ ነው ይሄንንም ውጤት የማመጣው ግን አሁን ላይ እንደዛ መቀጠል እንደማልችል አውቃለሁ በጣም ደሞ የወደፊቴ ነገር ያሳስበኛል በጣም በትምህርቴ ብወድቅ ምንድነው የምሆነው ምናምን ግን 10ኛ ክፍል ነኝ ቢሆንም በጣም ያስጨንቀኛል ላጥና እልና ለ20/30 ደቂቃ አነባለሁ ግን በቃ አላስታውሰውም እስቲ እባካችሁ ምን ትመክሩኛላችሁ 🙏 Thanks
Mar 05, 20231. U have 50% advantage by attending 2. 30 min beagbabu ketetekemk beki new gin break eyewesedk 2 or 3 *30 and staneb eyetsafk anbb 3. For 11&12 Video and additional book is must 4. Kagegneh ye d/r abish ayalew jiniyes yemehon mistir milewn book anbbew
Mar 05, 2023