#business
ሰላም እህት ወንድሞቼ... አሁን የ12ኛ ክፍል ተማሪ ስሆን ከትናንሽ እቃ አንስቶ እስከ ትላልቅ እቃዎችን አስመጪ ና ላኪ ነው መሆን የምፈልገው። እና ምን ባደርግ ህልሜን ላሳካው እችላለሁ ?? ግዴታና ቤዚክ ማወቅ ያሉብኝ ነገሮች ምንድን ናቸው ??
Mar 05, 20233 engagements
ሰላም እህት ወንድሞቼ... አሁን የ12ኛ ክፍል ተማሪ ስሆን ከትናንሽ እቃ አንስቶ እስከ ትላልቅ እቃዎችን አስመጪ ና ላኪ ነው መሆን የምፈልገው። እና ምን ባደርግ ህልሜን ላሳካው እችላለሁ ?? ግዴታና ቤዚክ ማወቅ ያሉብኝ ነገሮች ምንድን ናቸው ??
Mar 05, 2023Inbox me @Bettyataklti
Mar 10, 2023Cross Border E-commerce TAX አሰላል። business-to-consumer (B2C) business-to-business (B2B) consumer-to-consumer (C2C) የሚባሉትን እና የመሳሰሉትን ሀማወቅ ሞክር
Mar 09, 2023