#other
Guys ግን መንፈስ (gost) ባይኑ አይቶ የሚያውቅ ሰው አለ?? የሆነ ሰው አየሁ ስላለ ነው pls አስቲ ከህፃንነታቹ ጀምሮ አይታችሁ ወይ ሰምታችሁ የምታውቁት ነገር ካለ እስቲ ንገሩኝ 🙏🙏🙏
Mar 04, 20231 engagements
Guys ግን መንፈስ (gost) ባይኑ አይቶ የሚያውቅ ሰው አለ?? የሆነ ሰው አየሁ ስላለ ነው pls አስቲ ከህፃንነታቹ ጀምሮ አይታችሁ ወይ ሰምታችሁ የምታውቁት ነገር ካለ እስቲ ንገሩኝ 🙏🙏🙏
Mar 04, 2023መንፈስ በሰዉኛ አይን ሊታይ የሚችል ነገር አይመስለኝም(as my view) ምክንያቱም ስሙ ራሱ መንፈስ ነዉ ታዲያ እንዴት ይታያል?? ነገር ግን በመንፈሳዊ አይን ሊታይ ይችላል።
Mar 09, 2023