Teoflona155
#education
Hy beteseb edet ናቸው arctecture ተማሪ ነኝ ይሄንን የት አገኛለው pls🙏🙏 urgent ነው
Mar 04, 20232 engagements
Hy beteseb edet ናቸው arctecture ተማሪ ነኝ ይሄንን የት አገኛለው pls🙏🙏 urgent ነው
Mar 04, 2023jill.. ayasfeligim bakih
Mar 05, 2023እና በስነስርዓት አትናገርም ወንድሜ ልጁ ጥያቄ እኮ ነው የጠየቀው የሆነ የአንተ የሆነ ነገር አልፈለገም፣ አልጠየቀም።መሳደቡን ምን አመጣው፣ አሁን እኮ ይሄንን ስትናገር አስተዳደግህ ይታያል ለምን ለራስ እንኳን አትጠነቀቅም። የቆጡን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች አለ የሀገሬ ሰው
Apr 03, 2023