ሰዎች 😭 አስቲ አማክሩኝ የዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ ዘንድሮ ነው የገባሁት ።ማለት ከ 28 ሺ ዎቹ ውስጥ ነኝ ።አና ያለሁበት ዩንቨርስቲ ምግቡ ጨው ይበዛበታል። አኔ ደግሞ ጨው ለጤናዬ ስለተከለከልኩ አልበላም። አንዳንዴ ደግሞ በርበሬ ከሚገባው በላይ ይበዛበታል😭 በዚህም የተነሳ ምግብ እየበላሁ አደለም አና ሰውነቴ መነመነ የምር ገና በሳምንቴ 3 ኪሎ ቀነስኩ አሁን 41 ኪሎ ሆኛለሁ ። አና ነን ካፌ ለመሆን የሚሰጠው 450 ብር ነው አሉ። አና አንደምንም ብዬ 150 ብር ጨምሬ ቢያንስ በቀን ሁለቴ መመገብ የምችል ይመስላችኋል😞 የምር ምን ይሻላል በዚህ ከቀጠልኩ ንፋስ ይወስደኛል😞
Mar 04, 2023Kgebiw doctor katsafk eko merteye megeb yseralehal Endeza ak neber lbecha miseralachw
Mar 05, 2023