እስቲ አማክሩኝ በጣም አሳቢ ነኝ ብዙ ነገሮችን እጠይቃለሁ እመራመራለሁ እፈላሰፋለሁ እፈትናለሁ አነባለሁ። እንዲ በማድረጌም ያለ እድሜዬ ብዙ ነገሮችን አውቅያለሁ ታዝቢያለሁ ተረድቻለሁም። አሁንግን ለወገኔ ይጠቅማል የምለውን የገባኝን እና የተረዳሁትን ነገር በማህበራዊ ሚዲያዬ ለማካፈል ብፈልግም ብዙን ግዜ አሳቦቼ ነፃ አሳቢ ላልሆኑት ሰዎች መራር እና የሚያስቆጡ እውነቶች ስለሆኑ በአሳብ መሟገት ትተው ነገሮን ወደ ግለሰብ እና ማህበረሰባዊ ፀብ ቢወስዱብኝስ ብዬ አሰብኩ🤔 ሲቀጥል ደግሞ ነፃነቴን ስለምፈልገው የprivacy ህይወት እንጂ ታዋቂነት ምናምን አይመቸኝም እና ምን የተሻለ ሀሳብ አላቹ በብዕር ስም መፅሐፍ ከመፃፍና በፌክ አካውንት ከመፖሰት ውጪ🤔
Mar 04, 2023Eski share us one of your insights and let us, as an audience, be the judge if they r triggering or nor
Mar 05, 2023