ሰላም ሰዎች እኛ ጊቢ ተከራይቶ ሚኖር ልጅ አለ እና relation ጀምረን ከዛ ከ አመት በሇላ ቤተቦቼ ትዳር አመጡልኝ ብሎ ተለየኝ ከሱ በፊት ወንድ አላውቅም ሴክስ በጀመርን በ5 ወሩ ተለየኝ ከተለያየን 2 አመት ሊሆነን ነው አሁን ላይ ሳየው የመታለል ስሜት ይሰማኛል እና ምርጥ አድርጌ ልበቀለው ምችለው እንዴት ነው?
Mar 04, 2023አንቺ ላም ትባዱ ትባዱና እሱ ብቻ ደስታውን የተቀበለ ይመስል ስትለያዩ አዳሜ የመታለል ስሜት ይሰማሻል. አደራ ልትበቀይው ስትሄጂ ጭንሽን እንደማትከፍቺለት አረጋግጪ #ጤናቢስ_gender
Mar 05, 2023