FleetPike15418
#other
‼️Urgent‼️ protein shake ተጠቅማቹ እምታቁ እባካቹ info ስጡኝ። 👉ማነኛውም ሰው በቀን እሚመገበውን normal ምግብ በልታቹ 👉 ለመወፈር protein shake ብቻ ወስዳቹ (sportም እየሰራቹ) እምትፈልጉትን muscle እና ክብደት አጊኝታችኋል?? እና ከስንት ጊዜ በኋላ ለውጥ አያችሁ? እና ስንት gram ነበር ምትወስዱት? በተለይ ሴቶች መልሱልኝ። አመሰግናለሁ!😇
Mar 04, 20231 engagements