#relationships
ከልጁ ጋር church ውስጥ በዐይን እንተያያለን እና ሰሞኑን ክስ ውጭ ማሰብ አልቻልኩም ወንዶች ምን ትመክሩኛላቹ should I say hey?ለእርሱ ድፍረት አጣው በምን ስበብ ላውራው please help me
Mar 04, 202312 engagements
ከልጁ ጋር church ውስጥ በዐይን እንተያያለን እና ሰሞኑን ክስ ውጭ ማሰብ አልቻልኩም ወንዶች ምን ትመክሩኛላቹ should I say hey?ለእርሱ ድፍረት አጣው በምን ስበብ ላውራው please help me
Mar 04, 2023Geta ywedenal beyw
Mar 04, 2023እናቱ እኛ ወንዶች እንደናንተ ግልምጫ ኩርፊያ ምናምን አናዉቅም ጠጋ በይዉና ፈታ ብለሽ አዉሪዉ!😊
Mar 04, 2023Church? Easy ሻባራናታካናማላታና እያልሽ እግሩን ርገጪው ከዛ መንፈሱ አንተላይ አሳረፈኝ በይው 😂
Mar 04, 2023Geta b hilme asaytognal beyiw😂
Mar 04, 2023dont be desperate
Mar 04, 2023Kkk ene endayhon bcha beka negershign eko
Mar 04, 2023