#technology
Fam, HP Elitebook Core i5 አለኝ እና አሁን ልሸጠው ፈልጌ ነበር። ጥሩ መሸጫ ዋጋ አውጡለትእስኪ። ግሩፕ ላይ አስተዋውቄዋለሁና ብዙዎች እየጠየቁኝ ነው ዋጋውን | ሁለት አመት ተጠቅሜበታለሁ እንዲሁም ባትሪው ደክሟልና አንድ ሰአት ተኩል ነው በአንድ ፉል ቻርጅ የሚቆየው አመሰግናለሁ
Mar 04, 20232 engagements
Fam, HP Elitebook Core i5 አለኝ እና አሁን ልሸጠው ፈልጌ ነበር። ጥሩ መሸጫ ዋጋ አውጡለትእስኪ። ግሩፕ ላይ አስተዋውቄዋለሁና ብዙዎች እየጠየቁኝ ነው ዋጋውን | ሁለት አመት ተጠቅሜበታለሁ እንዲሁም ባትሪው ደክሟልና አንድ ሰአት ተኩል ነው በአንድ ፉል ቻርጅ የሚቆየው አመሰግናለሁ
Mar 04, 2023I think 12 000 birr is enough
Mar 04, 2023hi i sell used phones so i can find u a buyer easily contact me @radiant_789
Mar 04, 2023