#other
የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ '' አባዶን'' ሚለዉን መፅሀፍ ሚሸጥበትን ቦታ ሚያዉቅ ስዉ ካለ እባካችሁ ወይም ምታዉሱኝ ካላችሁ ተባበሩኝ ( እሳቸዉ ሱቅ ጋ ማለትም 22 ጠይቄ በጣም ብዙ ቦታ ስላጣሁት ነዉ)
Mar 04, 20231 engagements
የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ '' አባዶን'' ሚለዉን መፅሀፍ ሚሸጥበትን ቦታ ሚያዉቅ ስዉ ካለ እባካችሁ ወይም ምታዉሱኝ ካላችሁ ተባበሩኝ ( እሳቸዉ ሱቅ ጋ ማለትም 22 ጠይቄ በጣም ብዙ ቦታ ስላጣሁት ነዉ)
Mar 04, 2023የቤተ-ሳይዳ የመጻሕፍትና የንዋያተ ቅዱሳት መሸጫ መደብር አድራሻ ፦ 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ሕንፃ ፊት ለፊት ከአክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ሀኮማል ባስራው አዲሱ ትጋት የገበያ ማእከል (አዲስ ቀይ ህንጻ) የመጀመሪያው ፍሎር ከንብ ባንክ ጎን ያገኙናል። ለበለጠ መረጃ ለዚሁ አገልግሎት ብቻ የሚውል በእዚህ ስልክ መደወል ይቻላል 0919959995 P.O.Box 25084 Code 1000 ይህ ስልክ ሌላ አገልግሎት አያስተናግድም
Mar 04, 2023