#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ? ከፌደራል ፖሊስ እና ከመከላከያ የትኛው ይሻላል ? ልመዘገብ እያሰብኩ ነበር የትኛው ብገባ የተሻለ ነው ?
Mar 03, 20234 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ? ከፌደራል ፖሊስ እና ከመከላከያ የትኛው ይሻላል ? ልመዘገብ እያሰብኩ ነበር የትኛው ብገባ የተሻለ ነው ?
Mar 03, 2023ህዝብን ለመጠበቅ ሳይሆን ለመግደል እና ፓርቲውን ለመጠበቅ እድሜህን አታባክን👐
Mar 04, 2023መከላከያ
Mar 04, 2023ደንብ
Mar 04, 2023Federal police ... ende ene yemejemeriya ngr mareg yalebeh lebochn kezih hager matfat nw
Mar 04, 2023