Salut guys ✋ am 21 M እና I've been working for the last two years and currently am a freshman in AAU ,, እናም ልቤ ሁለት ቦታ ሆነ ,, ወደ ትምህር እና ወደ ስራ ,, work ደሞ በዚ ግዜ አሪፍ ሆኖልኝ ነበር ,, the last two months total 100K ነበር ያስገባሁት (of course other saving ale) , ብር ለምዶ ግን ወደ ዩኒቨርሲቲ ሙድ መቀላቀል ከባድ ነው ,, I also belive that I should study , ትኩረቴ ወደ ትምህርት ከሆነ financially ብዙ የማጣ ይመስለኛል , ደሞም money making addiction አለብኝ ,, family ብዙም financially aid ልያደርጉኝ አይችሉም ,, What would you advice me ,, or do you have any good business idea knowing that I also have paypal which can help in making ads in Facebook & IG ,,
Mar 03, 2023የምትማረው ለምን ሆነና?👀 ለእውቀት ነው የምማረው እንዳትለኝ በፈጠረህ ግን🙄..በ2 ወር 100k የሚያስገኝ ስራ ትተህ ትምህርት ምናምን ማለት እኮ መንኩሴ ከመግደል ያልተናነሰ ከባድ ሀጥያት ነው።
Mar 04, 2023