ሰላም ከፍቅረኛዬ ጋር ከተዋወቅን 1 አመት ሆነን እና በቴሌግራም ነው የተዋወቅነው እኔ በጣም ነው ምወዳት በ አካል ብዙም አንገናኝም በመሀል ተጣላን እና ከ 8 ወር ብሆላ አወራን ድጋሚ አብረን ሆንን ግን እሶ በጣም ዱርዬ ናት ብዙ የወንድ ጎደኞች አሎት እና እኔ ደሞ ከዚ ልቀይራት ፈልጋለው ምን ላርግ
Mar 03, 2023ራሷን ቀይራት ጓድ ትዳርም ከያዝክ በኋላ ያለፈ ድርጊቷ እየመጣ ይነዘንዝሃል። ለዚያ እርሷን ለጎረምሶቹ ጓደኞቿ ተዋትና ላንተ የምትኖረዋን ለርሷ የምትኖርላትን ፈልገህ ምረጥ።
Mar 04, 2023