እቺን ልጅ ምታውቋት ወይም የት ማግኘት እንደምችል ምታውቁ በእግዚአብሔር ስም ንገሩኝ ። ከጭንቅላቴ ልትወጣ አልቻለችም ፣ ያለችውን ሳስብ እንባዬ እየቀደመኝ ነው ። መንፈስ ቅዱስ እንደተገለጠባት ነው ማምነው እና ከእምነቷ ጥንካሬ መማር እፈልጋለሁ ። ላወራት እፈልጋለሁ
Mar 03, 2023የተባረከች ናት
Mar 04, 2023እቺን ልጅ ምታውቋት ወይም የት ማግኘት እንደምችል ምታውቁ በእግዚአብሔር ስም ንገሩኝ ። ከጭንቅላቴ ልትወጣ አልቻለችም ፣ ያለችውን ሳስብ እንባዬ እየቀደመኝ ነው ። መንፈስ ቅዱስ እንደተገለጠባት ነው ማምነው እና ከእምነቷ ጥንካሬ መማር እፈልጋለሁ ። ላወራት እፈልጋለሁ
Mar 03, 2023የተባረከች ናት
Mar 04, 2023Betam migerm huneta new, i felt you. Yehone menfes, ህፃኑ ቂርቆስ ነው የመጣብኝ
Mar 04, 2023Kemcaew ... Lemndn nws meterdaw tawaki eyhonech selmtach weyes temsasay emnet selalachu ..... Ke esua belay yetgoda sew yelem endae ....... ashkabach becha bank account lemkfetma trotalachu
Mar 05, 2023manech gn guys alawekatm ye ewnet.
Mar 04, 2023ይህች ልጅ ልታጸና ፣ ልታጽናና ፣ ልትገስጽ የተላከች ናት። ጌታችሁ ያድናቹሀል ቅዱስ ጊዮርጊስ ያድናችኋል - እምነት አትሩጡ - ማጽናት እንዳስለቀሱን አይቀሩም - ተግሣጽ ፈረሰኛው ይመጣል ፣ ጊዮርጊስ ያድናችኋል - ማጽናናት ሙሉ ስሟ ህሊና መኮንን ሲሆን የመናገሻ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የታዳጊ ክፍል ሰንበት ት/ቤት ተማሪ ነች በመሆኑም ዘንድሮ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ትምህርቷን እንዳቋረጠች ለማወቅ ተችሏል እናም በቻልነው አቅም እሷንና ቤተሰቦቿን ለመርዳት ታስቧል ለዚህም በወንድሟ ያሬድ መኮንን አማካኝነት እርዳታ ለማድረግ እንቅሰቃሴ ተጀምሯል በመሆኑም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ቁጥር 1000104691424 አቅማችን የፈቀደውን እንድናደርግ በፈጣሪ ስም በትህትና እንጠይቃለን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን
ማነው ፈረሰኛው?
Mar 04, 2023ምንድን ነው?, የምታውቁትን ነገር ንገሩኝ, ማነች?
Mar 04, 2023ፈረሰኛው በርግጥም መጥቶ ከነበረ አግኛት። ካልሆነ simply ውሸታም ነች። ምንም የተገለጠላ ነገር የለም።
Mar 04, 2023እውነተኛ ክርቲያን ናት ጴንጤ ጨነቀው እኮ ዳቢሎሱ
Mar 04, 2023https://www.youtube.com/watch?v=6HW24AgCMzc በደንብ የፈረሰኛውን ብርታት እንዲያድርብን ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ 🙏🏾
Mar 04, 2023Idk her Some how she look like እረ ዘለቀ ናማ ድረስልኝ ሚለውን ልጅ #ፍትህ_ላዳነች_አቤቤ_ጫማ
Mar 04, 2023ደንቆሮ
Mar 04, 2023