#relationships
hey there... ፍቅረኛ ነበረቺኝ እና ከልጅቷ ጋር የተዋወቅነው በFb ላይ ነው እና የፍቅር ግንኙነት እንድንጀምር መጀመሪያ ግፊት ያረገችው እሷ ነበረች እና ወደፍቅር ግንኙነት ከገባን በኋላ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ጭራሽ መደወል ትታለች ድሮ ድምፄን ሳትሰማ ማተኛ ልጅ እኔም ስደውል ማታነሳባቸው ጊዜዎች ይበልጣሉ ምክኒያቶቿ ደሞ አሳማኝ አይደሉም ብዙ ጊዜ ጠይቂያት ምንም የተለወጠ ነገር እንደሌለ ነው የነገረችኝ... ምን ባደርግ ትመክሩኛላችሁ ግንኙነቱን ላቁመው ???
Mar 03, 202310 engagements