ሀይ ሰዎች በጀርባዬ መተኛት አልችልም ማለት በጀርባዬ ከተኛሁ የፈለገ እንቅልፌ ቢመጣ ራሱ እንቅልፍ አይወስደኝም፤ እንቅልፍ ከወሰደኝ ራሱ ጠዋት ስነቃ በጎኔ ጥቅልል ብዬ ነው ራሴን ማገኘው!! በጎኔ ተጠቅልዬ ካልተኛሁ እንቅልፍ ሚባል ነገር አይታሰብም እና በጀርባዬ ተኝቼ እንቅልፍ እንዲወስደኝ ምን ላድርግ? በጀርባ መተኛት ምን ያክል ጥቅም እንዳለው ሰምቻለሁ🙏
Mar 03, 2023በጀርባክ ተኛ እና ምትጠላውን ትምርት አንብብ😊 ወይም ስትደጋግመው እራሱ ይለምዳል ሰውነትህ።
Mar 03, 2023