ህይወት ግን በቃ እንደዚ ነው?? ጠዋት መነሳት ስራ ያለው ወደ ስራው ስራ የሌለው ወደ ሚሄድበት መብላት መጠጣት መተኛት እንደገና ጠዋት መነሳት?? ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል ራስህን አጥፋ የሚል ስሜት እየተሰማኝ ነው ህይወት አድካሚ ሆናብኛለች ይሄ ስሜት እንዲጠፋ ምን ማድረግ አለብኝ ጋይስ??
Mar 03, 2023Once enem endezi hogne nebr keza fetari hoy beka lezi yefeterkegn biye sichoh andun yemenoren alama agegnehut..i got jesus...yihew eskahun bertiche alw...lemn feterkegn silew likebribh nw melsu “እርሱም፦ እስራኤል ሆይ፥ አንተ ባሪያዬ ነህ፤ በአንተም እከበራለሁ አለኝ።” — ኢሳይያስ 49፥3.....my verse😍
Mar 03, 2023