Ye ethiopia hzb gn mn aynet hzb new😂😂 Tlant adwa mnamn eyale siakrara yeneberew hula federal simeta lemndnew lbsu lay yeshenaw🤣 I mean ya Hulu fukerana kererto zm blo new malet new?
Mar 03, 2023ሕዝቡ ፖሊሱ ለለበሰው ልብስ ክብር ስላለው ነው። Short memory ከሆንሽ ትንሽ ወደኋላ ተመለሽና የኢሬቻ በዓል ጊዜ ማስታወሽ ትችያለሽ እንዲሁም በቅርቡ መከላከያ በአጭር ጊዜ መቐለ ሲገባም እንዲሁ ማንነትሽን ማጥቃት እየጀመረ መሆኑ ሲገባሽ ያኔ ሩጫው ከሁለቱም ወገን ይሆናል።
Mar 03, 2023