ፀጉሬ በአስደንጋጭ ሁኔታ እንዳለ እየተነቃቀለ፣ እየረገፈና እየተመለጠ ነው። ገና 19 ዐመቴ ነው። በዛ ላይ ሁሌ ነው የምታጠበው፤ ለፎሮፎር ብዬ...ስለዚህ ምን ባደርገው የጠፋውን መመለስና ቢያንስ የቀረውን ፀጉሬን ማቆየት እችላለሁ ?? ቅባት ? ሕክምና ?... ወይስ...ምን ? ---> እባካችሁን መፍትሔ የሚሆን ነገር በሉኝ።🙏
Mar 02, 2023ብሮ ሬት Alovera ተጠቀም ፈጣን ለውጥ ነው ምታየው ሚካኤልን እኔ ታምሜ በሙቀት ምክንያት ፀጉሬ ባዶዶዶዶ በቃ ረግፎ ነበር ከዛ ማዘር ይሄን ተጠቀም ብላኝ ሚካኤልን ይሀው አሁን ፀጉሬ የሴት ፀጉር ነው ሚመስለው ብዛቱ እድገቱ ፈጣን በቃ አሁንም ድረስ እጠቀመዋለው 10 ብር ብቻ ነው ደግሞ ተቀብተህ በደንብ ቆዳህ ውስጥ እስኪገባ After 30 min መታጠብ ፀጉር ሊሻክር ምናምን ይችላል ግን ለጊዜው ነው
Mar 03, 2023