ሰላም ሰዎች በህይወታችሁ ነገሮች ሁኔታዎች በመደራረብ ህይወታቸሁ ከብዶ እንደምታስቡት ሳይሆን ሲቀር በሀሳባቹ ሌላ አለም የምትኖሩት ሌላ አለም ሲሆንባቹ በጣም ዋጋ ያስከፈላቹ ነገር ሳይሳካ ሲቀር በአከባቢ ያሉ ሰዎች እንደማይረዱአቹ ስትመለከቱ አለም የተደፋባቹ ሲመስላቹ እስቲ ንገሩኝ ይሔን ጊዜ እንዴት አለፋችሁ???
Mar 02, 2023በጣም ተስፋ የሚያስቆርጡ ጊዜዋችን አልፊያለሁ እንደዚ አይነት ስሜት ሲሰማኝ መጀመሪያ የማደርገው ነገር ማልቀስ ነው አልቅሼ እንዲወጣልኝ ነው የፈልገው ከዛ ግን ከሁኔታው እማራለሁ ሁሉም ነገር ጊዚያዊ እንደሆነ መረዳት ሰዎችም ይሄዳሉ ይመጣሉ ስለዚህ ምንም ይግጠመኝ ምንም ሳየው ሁለት ነገር ነው ወይ ልቀይረው እችላለሁ ወይ ልቀይረው አልችልም ልቀይረው የማልችለውን ምንድነው ማድረግ ያለብኝ መቀበል በተረፈ ደግሞ ሀይማኖታዊ መፅሃፍትን ማንበብ ከዛ ለኔ እኔ እና ፈጣሪ በቂ ነን ብሎ ማሰብ በተረፈ be strong ❤️😊
Mar 03, 2023