#health ሰላም ሰዎችዬ በተለይ እዚህ ቻናል ያላቹ የጤና ባለሙያዎች ወይም ዶክቶሮች በሚካኤል ድረሱልኝ ምን መሠላቹ ሰሞኑን ት/ቤት ፀጉር በቃ መላጣ ካሎነ አዛ እያረጉ ነው እና እኔ ደግሞ በፍፁም በቃ መቆረጥ አልችልም የራሴ ምክንያት አለኝ እና ምን አይነት በሽታ ፀጉር መቆረጥ ማይፈቅድ እስቲ ንገሩኝ እና እንዴት ላፅፍ የዛ ህመም ማስረጃ ለት/ቤቱ በሽታው ሳይኖርብኝ ማለት ነው አረ በፈጠራቹ የጤና ባለሙያ ካላችሁ ተባበሩኝ ያላችሁበት ድረስ መጣለው ወይም ደግሞ አንድ ሀኪም ቤት ገብቼ ለምናለው የሆነ ዘዴ በሽታ ንገሩኝ ለትንሽ ጊዜ ከነዚ ፀጉር ከሚሉት ልገላገላቸው በፀጉር ምክንያት ት/ርቴን እንዳቆም ከፋሚሊ ጋ እንድጣላ ሊያረጉኝ ነው Help Your Bro🙏 By: Paparu 👨 Status: Previewing
Mar 02, 2023Ere fexarihn fra yetemegnehewn beshta bisexhs wendme ebakh tew bebeshta aqeld
Mar 02, 2023