#family #other በጣም አስቸኳይ እህቱን እንደኔ የመጬ የሚወዳት እስኪ 🙌 እና ዛሬ ድብርርር ብሏታል እና ደሞ ያስደበራትን ነገር አልነግር ብላኛለች እና ምንም ነገር ላይ አብሬያት እንደሆንኩ እና በጣም እንደምወዳት❤️ how can i tell her or do you have any idea how to tell that i'm not only her brother I'm Also Her Bestfriend
Mar 02, 2023Owwww this is so cute .....can u be my brother 😭😭tadla ehtih
Mar 02, 2023